Tender Detail

Tender Details

  • Company ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 09-13-55-92-35
  • Website
  • Deadline02 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት የ 2015/2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅሰቃሴውን ዕውቅና ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል::

ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት የ 2015/2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅሰቃሴውን ዕውቅና ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል::

    • የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲቲንግ ቦርድ ወይም እሱ በሚወክለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችላቸውን የሙያ ፈቃድ ያገኙ እና የቻርተርድ አካውንታንት ዩኬ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
    • የኦዲት ስራ ለመስራት የሚያስችል ወቅታዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
    • ብቁ ባለሙያዎችን በስራ ላይ ማሰማራት የሚችሉ እና ሂሳቡን ለመመርመር መርማሪዎች የሚያቀርቡት ዋጋ ጭምር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የሚችሉ፤
    • በአዲት ሥራ ላይ በቂ ልምድ ያላቸው፤

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን:: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል:: 7ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታው ሰነድ ይከፈታል::

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈል በስልክ ቁጥር፡- 09-13-55-92-35/ 09-13-74-00-27 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

 

ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት

 

Save Tender