ብሬቭ ኸርትስ ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ብሬቭ ኸርትስ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት
ኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ብሬቭ ኸርትስ ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ማሟላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች ፡-
- የኦዲት ስራ ህጋዊ ፈቃድ የ2017 ዓ.ም የታደሰ
- የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው
- የኦዲት ስራ ላይ የሰራችሁበትን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number ) ያለው
- የኦዲት ስራውን የሚያጠናቅቅበትንና ሪፖርት የሚያስረክብበትን ጊዜ ገደብ
- የኦዲት ስራውን ለመስራት የሚያስከፍለውን ገንዘብ መጠን
- ሠርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ
- የኦዲት ስራው የሚሰራው እኤአ ከ (January 1-Decmber-31-2024) የ12 ወር ይሆናል፡፡
- ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ የሆናል፡፡
አድራሻ ፡- እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት አዲስአበባ ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ ቁጥር ፡- 0913048379/0920737236
የመልዕክት ሳጥን ቁጥር ፡- 34542
ብሬቭ ኸርትስ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት
