የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2024 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል::
የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2024 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉና ሥራውን መሥራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የሥራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
የሪፖርት ብዛት 2 (ለኢስት አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ እና የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች)
መሟላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች
- የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ 2017 የታደስ
- የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት 2017 የታደሰ
- የሙያ ማረጋገጫ (በኢትዮጵያ አካውንታንትና ኦዲት ቦርድ ቢሮ ለ2017 የታደስና ACCA/CPA certified
- የታክስ ከፋይ የምዝገባ ወረቀት (TIN Certificate)
- በኦዲት ሥራው ላይ የሚመድባቸው ሠራተኞች ዝርዝር እና የሥራ ልምድ መግለጫ (Company and staff profile)
- የኦዲት ሥራውን የሚያጠናቅቁበት እና ሪፖርት የሚስረክቡበት ጊዜ ገደብ
- የኦዲት ሥራውን ለመሥራት የሚጠየቀው የገንዘብ መጠን ከቫት (VAT) በፊትና በኋላ
- ከዚህ በፊት የሠሩበት የሥራ ልምድ (Practical experience the organization performed before)
- የአመቱን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ ክሊራንስ
- በኦዲት ሥራ ክንውን የሚሆን እቅድ ከጊዜ ገደብ ጋር
አድራሻ፡-
ጀርመን ሥጋደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር
አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ መካነየሱስ ህንፃ 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ
ኢ.ሜል :- glra.ethiopia@gmail.com
