Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪሰርች ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ዴቨሎፕመንት ኢን አፍሪካ (ሪዳ)
  • Address ቤልኤር አቤኔዜር ገስት ሀውስ በስተግራ የሚገኘው ግራጫ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 467 ሐ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 73 62 01 97
  • Website
  • Deadline26 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሪሰርች ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ዴቨሎፕመንት ኢን አፍሪካ (ሪዳ) የሲቪክ ሶሳይቲ ድርጅት አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ሪሰርች ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ዴቨሎፕመንት ኢን አፍሪካ (ሪዳ)


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

ሪሰርች ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ዴቨሎፕመንት ኢን አፍሪካ (ሪዳ) የሲቪክ ሶሳይቲ ድርጅት አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በፖስታ ወይም በአካል ከታች በተጠቀሰው አድራሻ በዝግ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ማሟላት የሚገባቸው ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው።

  • የሪሰርች ድርጅቶችን ኦዲት የማድረግ ልምድ ያለው፣
  • አዋቂና /ሰነድን/ የተፈቀደለት ኦዲተር ሰነድ ያለው፣
  • 3 ዓመት የሰራና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው፣
  • የ2016 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ያሳደሰ፣
  • የ2016 ዓ.ም የሙያ ፈቃድ ያሳደሰ፣
  • የቲን ቁጥርና የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያሟላ፣
  • የጊዜውን ሁኔታ ያማከለ የአገልግሎት ክፍያ፤ ዋጋው ቫትን መጨመሩን ወይም አለመጨመሩን ገልጾ ለብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሚገባ፣

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡ - 09 73 62 01 97 ወይም ከታች በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመምጣት የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአካል ለማመልከት ቢሮአችን ቤልኤር አቤኔዜር ገስት ሀውስ በስተግራ የሚገኘው ግራጫ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 467 ሐ በፖስታ ለማመልከት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ዴቨሎፕመንት ኢን አፍሪካ።

ፖ.ሳ.ቁ. 22547/1000 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

ሪሰርች  ሴንተር  ፎር  ኢንክሉሲቭ  ዴቨሎፕመንት  ኢን  አፍሪካ  (ሪዳ)

Save Tender