ኢንተርፕራይዛችን የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ
በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ
ኢንተርፕራይዛችን የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
መስፈርቱም ፡-
- ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ወደ ኢንተርፕራይዙ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቀርቦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በነፃ መውሰድ ይችላሉ
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስተው ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከላይ በዝርዝር የተቀመጠውን መስፈርቶችን የሚያሟላ ኦዲተር በዚህ ሥራ ላይ መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ያልተሟላ መረጃ ለሚያቀርቡ ኦዲተር ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ :- +251 916035592/+251 911806553
አድራሻ ፡- በሀዋሳ ከተማ ከሚገኘው የቀድሞ ደቡብ መንገዶች ባለስልጣን ጎን፡፡
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ
