Tender Detail

Tender Details

  • Company ህያው ፍቅር የልጆችና የወጣቶች ልማት ማህበር
  • Address አዳማ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09 31 46 39 05
  • Website
  • Deadline30 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ህያዉ ፍቅር የልጆችና የወጣቶች ልማት ማህበር (Hiyaw Fikir Yelijoch ena Yewetatoch limat mahiber) እ.ኤ.አ የ2024 በጀት አመት በውጭ አዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የአዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ህያው ፍቅር የልጆችና የወጣቶች ልማት ማህበር


 

የኦዲት  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

ህያዉ ፍቅር የልጆችና የወጣቶች ልማት ማህበር (Hiyaw Fikir Yelijoch ena Yewetatoch limat mahiber) እ.ኤ.አ የ2024 በጀት አመት በውጭ አዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የአዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ (VAT Registration) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የሞያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (Certificate of Professional Competency) ያለው በዚህ መሰረት ለመወዳደር የሚፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች በቀረበው አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ  ፡-  አዳማ

ስልክ  ቁጥር ፡- 09 31 46 39 05 / 09 45 01 20 57

ፖስታ  ሳጥን  ቁጥር ፡- 326 አዳማ

Email :  nigatuwondwossen8@gmail.com

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ

የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ህያው  ፍቅር  የልጆችና  የወጣቶች  ልማት  ማህበር

 

 

Save Tender