Tender Detail

Tender Details

  • Company Hambra Business Group Share Company (የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር)
  • Address ፒያሳ ሱማሌ ተራ ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2-49 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118547211
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሪልስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ከ2017 እስከ 2019 በጀት ዓመት (ለ 3 ዓመት) ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡

Hambra Business Group Share Company (የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር)


የኦዲት  አገልግሎት  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሪልስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ከ2017 እስከ 2019 በጀት ዓመት (ለ 3 ዓመት) ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፈቃድ የቫት ተመዝጋቢ ቲን (TIN) ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ  (Certificate of competency from accounting & auditing board of Ethiopia) እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት IFRS (Interrational Financial Reporting Standards) ትግበራ ላይ ተሞክሮ ወይም የልምድ ሰነድ እንዲሁም የቴክኒካል እና የፋይናንስ ፕሮፖዛል ቅጂ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ መረጃዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻችን ፡- ፒያሳ ሱማሌ ተራ ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2-49 ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር 0118547211/0910854424/0944307337/38

 

የሐምብራ  ቢዝነስ  ግሩፕ  አክሲዮን  ማህበር

Save Tender