Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት Cement and Street and Floor chiseting የዕጅ ስራ ዋጋ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  DCE/SC/130/2017

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት Cement and Street and Floor chiseting የዕጅ ስራ ዋጋ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፣

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን የግዥ መለያ ቁጥር እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ሲሆን CPO ወይም በባንክ Bid Guarantee መሆን አለበት።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 22 የሥራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 17/2017 ዓም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ታኅሣሥ 17/2017 ዓም ከ8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B

ቀጥታ ስልከ ቁጥር 0118-95-98-10-0118121352

የመከላከያ  ኮንስትራክሽን  ኢንተርፕራይዝ

Save Tender