የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የአዲት ስራ ፍቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር አዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር
ክፍት የጨረታ ማስታወቂያ
የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የአዲት ስራ ፍቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር አዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ማሟላት የምትችሉ ህጋዊ የኦዲት ፍቃድ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን 100 ብር (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እና ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ ቀኑ ባለቀ በ3ኛ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ላይ ተጫራቾች በቦታው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው የሚከፈትና አሸናፊው የሚለይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
መስፈርቶቹ
1. የስራ ንግድ ፍቃድ ያለው ያላት
2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው ያላት
3. በዘመኑ /2016 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
4. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ፧ TIN NO ፤ VAT እና ማህተም ያለው
5. የAABE ድርጅት ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት
6. የማህበራትን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፡፡
7. 2% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል/ትችል
8. የህብረት ስራ ማህበራት የኦዲት ስልጠና የወሰደ/ሰደች ቢሆን ይመረጣል::
9. ስራውን በመስራት ቢያንስ 2 ባለሞያዎችን መድቦ ማሰራት የሚችል/ትችል ግለሰቦችና ድርጅቶች ከላይ በቀረበው የጊዜ ገደብ መሰረት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ አጠገብ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ
ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማ/ር
ስልክ ቁጥር፡- 09 13 45 63 13
የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር
