Tender Detail

Tender Details

  • Company ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
  • Address ሲኤምሲ ሚካኤል ፊት ለፊት ሐሴት ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116668004
  • Website
  • Deadline15 Dec 2024, 12:29 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ተቋማችን ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት (በየዓመቱ የሚታደስ ሆኖ) ላሉት በጀት ዓመታት ሂሳቡን ለማስመርመር ከወዲሁ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከብሔራዊ ባንከ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ አከባቢዎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው።

በመሆኑም ተቋማችን ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት (በየዓመቱ የሚታደስ ሆኖ) ላሉት በጀት ዓመታት ሂሳቡን ለማስመርመር ከወዲሁ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

1ኛ/ የታደስ ንግድ ፍቃድ እና በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው፣

2ኛ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ያለው፣

3ኛ/ ቫት ምዝገባ ያለው፣

4ኛ/ በብሔራዊ ባንክና በባንኮች ተቀባይነት ያለው፣

5ኛ/ የኦዲት አባላቱ የIFRS ስልጠና የወሰዱ መሆን አለባቸው

6ኛ/ የኦዲት ስራ አስኪያጁ ቢያንስ ለ3ዓመት የፋይናንሻል ተቋማትን ኦዲት የማድረግ ልምድ ያለው/ ያላት አባላቱም በቂ የፋይናንሻል ተቋማት ኦዲት የማድረግ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው።

7ኛ/ በኢ-ስነ ምግባር እና በሙያዊ ስነ ም ምግባር ጉድለት ምከንያት ከAABE የስነ ስርዓት እርምጃ ያለመወሰዱን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

8ኛ/ ሁሉም የአዲት አባላት ከፖሊስ ጥሩ ስነ-ምግባር እንዳላቸው የሚገልጽ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የአዲት ተቋማቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

ስለዚህ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ አዲስ አበባ ከተማ ሲኤምሲ ሚካኤል ፊት ለፊት ሐሴት ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት  ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116668004/06/08/10

ማሳሰቢያ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

 

Save Tender