Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Administration Labor and Skills Bureau (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ)
  • Address አምስት ኪሎ ብሄራዊ ሙዚየም ጀርባ ስፖርት ኮሚሽን ህንፃ 6ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 8 12 45 79
  • Websitehttps://mols.gov.et/
  • Deadline18 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

Addis Ababa City Administration Labor and Skills Bureau (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ)


የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ  ቁጥር. ጨ AAC-LSB-NCB-002-2017

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል :: ስለሆነም ቢሮው፣

✓ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ተጫራቶች በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) በCPO ማስያዝ አለባቸው፣
  4. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው መሆን አለባቸው፤
  5. ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት 5 ኪሎ ከሚገኘው ስፖርት ኮሚሽን ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ዋናውን እና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 09/04/2017 የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው በ09/04/2017 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፤ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  9. ዘግይቶ የመጣ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ።
  10. ቢሮው ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ - አምስት ኪሎ ብሄራዊ ሙዚየም ጀርባ ስፖርት ኮሚሽን ህንፃ 6ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር 011 8 12 45 79

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE