Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓም በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጋዛር ጤና ጣብያ ግቢ ቦኖ ሥራ እና ውሃ መስመር ዝግ ቆሻሻ ማቃጠያ (incinratory) ግንባታ ዕንግዴ ልጅ መቅበሪያ (Piacant pity) እና ባለሶስት ክፍል መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

1 ሎት አንድ ጋዛር ጤና ጣቢያ ግቢ ቦኖ ሥራ እና ውሃ መስመር ዝርጋታ ጨረታ

2) ሎት ሁለት ጋዛር ጤና ጣቢያ ግቢ ቆሻሻ ማቃጠያ (Incinrator) ግንባታ ጨረታ

3) ሎት ሶስት ጋዛር ጤና ጣቢያ ግቢ ዕንግዴ ልጅ መቅበሪ /Placent pit/ ግንባታ ጨረታ

4) ሎት አራት ጋዛር ጤና ጣቢያ ግቢ ባለሶስት ክፍል መፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓም በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጋዛር ጤና ጣብያ ግቢ ቦኖ ሥራ እና ውሃ መስመር ዝግ ቆሻሻ ማቃጠያ (incinratory) ግንባታ ዕንግዴ ልጅ መቅበሪያ (Piacant pity) እና ባለሶስት ክፍል መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
  2. የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው/ያላት
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ/የከፈለች
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN ያለው/ ያላት
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
  6. የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፡
  7. መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል
  8. የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችል/የምትችል፡
  10. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይኖርበታል፡፡
  11. ተጫራቾች ከላይ ከ1-10 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ስዓት ማስገባት ይኖርበታል።
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት አንድ ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ20ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል፣ ሎት ሁለት ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 8፡30 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ :-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 0916787044 ወይም 0910409544 ይደውሉ፡፡ መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender