በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ለ02 ቀበሌ አገልግሎት የሚሆን ጤና ጣቢያ ግንባታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ለ02 ቀበሌ አገልግሎት የሚሆን ጤና ጣቢያ ግንባታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
ሎት፡ 1 የወራቤ የ02 ቀበሌ የጤና ጣቢያ ግንባታ GC-5/BC-4 and above
ሎት፡ 2 የወራቤ የ02 ቀበሌ የጤና ጣቢያ ግንባታ GC-6/BC-5 and above
♦ በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
♦ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
♦ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
♦ በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
♦ የጨረታ ዋስትና የወራቤ የ02 ቀበሌ የጤና ጣቢያ ግንባታ ሎት 1,200,000 እና የወራቤ የ02 ቀበሌ የጤና ጣቢያ ግንባታ ሎት 2. 110,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ ፡-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- ስልከ ቁጥር 0467710211 ይደውሉ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
