Tender Detail

Tender Details

  • Company Blue Nile Micro Finance S.C) የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ.ማ
  • Address ኮተቤ መንገድ በልምድ አጠራሩ ካራ ወደ ሳራ አምፖል መውረጃ መንገድ ኦዞን ትምህርት ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0907404151
  • Website
  • Deadline11 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር በፒስቲሪ ሲስተም የተሰራ የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብና አስተዳደሩ አፈፃፀሙን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Blue Nile Micro Finance S.C) የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ.ማ


የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር በፒስቲሪ ሲስተም የተሰራ የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብና አስተዳደሩ አፈፃፀሙን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተወዳዳሪ ለመሆን የሚፈልግ ህጋዊ ተቋም ማሟላት ያለበት መስፈርቶች

  1. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ቲን ቁጥር ያለው
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  5. ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት በበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው
  6. በኦዲት ፈርምነት የተመዘገበና የተረጋገጠ ሰርተፍኬት ያለው
  7. የአክሲዮን ማህበራትን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
  8. በተጨማሪም ለሂሳብ ምርመራው አገልግሎት ዋጋና ስራውን ውል ከተዋዋለ ቀን ጀምሮ በሃያ ቀናት ውስጥ በጥራትና በብቃት አጠናቅቆ ማስረከብ የሚችል ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ዶከመንቶች በሁለት ፓስታዎች ለየብቻ ታሽገው ጽ/ቤታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል ።

ድርጅታችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡

አድራሻችን :- ኮተቤ መንገድ በልምድ አጠራሩ ካራ ወደ ሳራ አምፖል መውረጃ መንገድ ኦዞን ትምህርት ቤት ፊት ለፊት

ስልከ ቁጥር :- 0907404151/0907404152

 

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ.ማ

Save Tender