Tender Detail

Tender Details

  • Company ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ሠዓሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ከኢትዮጵያ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጎን ከሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913 60 59 02
  • Website
  • Deadline03 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እ.ኤ.አ ከ2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ 3 ተከታታይ ዓመታት በስሩ ያሉትን ሁለት ድርጅቶች የሂሳብ ምርመራ በውጪ አዲተር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ


የሒሳብ  ምርመራ (ኦዲት)  ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እ.ኤ.አ ከ2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ 3 ተከታታይ ዓመታት በስሩ ያሉትን ሁለት ድርጅቶች የሂሳብ ምርመራ በውጪ አዲተር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች፤

  • በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የሂሳብ ምርመራ ሥራ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ያላችሁ
  • የ2016 በጀት ዓመት ዓመታዊ ግብር ስለመክፈላችሁ ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ
  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች በየዓመቱ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ሠርቶ ለማስረከብ የምታስከፍሉትን ክፍያና ሥራውን ሠርቶ ለማስረከብ የሚወስድባችሁን ጊዜ በመግለጽ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ሠዓሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ከኢትዮጵያ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጎን ከሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0913 60 59 02/0913 61 71 78

 

ቸሻየር ሰርቪስስ  ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ

Save Tender