Tender Detail

Tender Details

  • Company Meklit Children & Mothers Charitable Association (መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር)
  • Address 6 ኪሎ ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251911729744
  • Website
  • Deadline03 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር እ.ኤ.አ የ 2023 እና 2024 በ IPSAS የሒሳብ ሪፖርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Meklit Children & Mothers Charitable Association (መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር)


የጨረታ ማስታወቂያ

መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር እ.ኤ.አ የ 2023 እና 2024 በ IPSAS የሒሳብ ሪፖርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም :-

  • የኦዲተር የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ
  • የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰርተፍኬት ያለው
  • የዘመኑን ግብር የከፈለበትንና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • የስራ ልምድ ዘመን ማረጋገጫ
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በግልፅ ለማቅረብ የምትችሉ
  • ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻው ማቅረብ የምትችሉ፡፡

ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 5 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በመያዝ 6 ኪሎ ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ : -

በስልክ ቁጥር ፡- 251-911-729-744

ወይም 251-913-623-821 መደወል ይችላሉ፡፡

 

መክሊት የህፃናትና ሴቶች ልማት ማህበር

Save Tender