Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ
  • Address ሰሜን ሸዋ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0913649578
  • Website
  • Deadline06 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኮሌጅ የሚያገለግሉ ለስልጠና ዕቃዎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች ለፅዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎችና ለደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኮሌጅ የሚያገለግሉ ለስልጠና ዕቃዎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች ለፅዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎችና ለደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የተወዳዳሪዎች መመሪያ

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የአቅራቢዎች ስም፤ ዝርዘር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚገልጽ መሆንና የዘመኑን ግብር ግዴታ የተወጡና የተጨማሪ እሴት ታክስ  ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልጽ በቂ ማስረጃ ከመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው::
  2. ማንኛውም ተጫራች ከ100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ የግዥ ግምት በላይ የሚጫረት ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
  3. ተጫራቾች ከማንኛውም የሙስናና የብክነት ድርጊቶች ነጻ የሆነና በፌዴራል እና በክልል የወጡትን የግዢ መመሪያ እና ደንቦችን የሚያከብሩ ስለመሆኑ ሰነዱ ውሰጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምኖበት መፈጸም ይኖርባቸዋል::
  4. ከጨረታ ሰነድ ጋር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ የሚችሉ ሲሆን በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሰነዶች በታሸገ ኤንቨሎፕ በስራ ሠዓት በኮሌጁ ጽ/ቤት በመገኘት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይቻላል ።
  6. ጨረታውም በወጣ በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ 5000 (አምስት ሽህ) ብር በሲፒአ ማስያዝ አለበት።
  7. አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን ኮሌጁ ድረስ በራሱ ወጪ ማድረስ የሚችል፤
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለዝርዝር መረጃ :- ስልክ ቁጥር 0913649578 /011 187 05 98 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ

Save Tender