Tender Detail

Tender Details

  • Company Family Mercy House (ፈሚሊ ሜርሲ ሀውስ)
  • Address ከሾላ ፍርድ ቤት አለፍ ብሎ አበበች ህንፃ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 50 06 57
  • Websitehttps://familymercyhouse.org/
  • Deadline05 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ፈሚሊ ሜርሲ ሀውስ በሴቶችና በልጆች ዙሪያ እየሠራ ያለ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.አ.አ በ2024 የተከናወኑትን ገቢና ወጪ 4 አቃፊ ፋይሎችን አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

Family Mercy House (ፈሚሊ ሜርሲ ሀውስ)


የጨረታ ማስታወቂያ

ፈሚሊ ሜርሲ ሀውስ በሴቶችና በልጆች ዙሪያ እየሠራ ያለ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.አ.አ በ2024 የተከናወኑትን ገቢና ወጪ 4 አቃፊ ፋይሎችን አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት :-

  1. ተወዳዳሪዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. ኦዲት ለማድረግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ ፤
  4. የኦዲት ሪፖርቱን በአማርኛና እንግሊዘኛ አዘጋጅቶ ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ፤
  5. የኦዲት ስራውን ሰርተው ለማጠናቀቅ የሚፈጅባቸውን ጊዜ መግለፅ ይኖርባቸዋል፤
  6. ኦዲት ለማድረግ የተስማሙበትን ዋጋ በመግልፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሠዓት ለተከታታይ 08 ቀናት በታሸገ ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

* ማሳሰቢያ ፡- ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሞላ ኦዲተር በዚህ ሥራ ላይ መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለፅን ያልተሞላ መረጃ ለሚያቀርብ አዲተር ከውድድር ውጪ እንደሚሆን እያሳወቅን ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ከሾላ ፍርድ ቤት አለፍ ብሎ አበበች ህንፃ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ፡- 0912 50 06 57/0932 42 32 44 ደውለው ማረጋገጥ

ይችላሉ።

 

ፈሚሊ ሜርሲ ሀውስ

Save Tender