Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
  • Address ከሀዋሳ ገብርኤል ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት , ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-21-70-14
  • Website
  • Deadline09 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

        ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ

        ሎት 2 የሀንድ ጅፒየስ ግዥ

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ ብቻ በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ጨረታው የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ መቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15ተኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥር ማስፈር አለባቸው፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- በስልከ ቁጥር 0462217014 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የመ/ቤቱ አድራሻ ከሀዋሳ ገብርዔል ቤ/ከርስቲያን ፊት ለፊት ነው፡፡

 

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

Save Tender