Tender Detail

Tender Details

  • Company የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፊይናንስ ፅ/ቤት
  • Address ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ሳሪስ ኢካፍኮ 100 ሜትር ገባ ብሎ የወረዳ 10 አስተዳደር ህንፃ ፋ/ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-88-32-26
  • Website
  • Deadline04 Dec 2024, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cloth And Shoes

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከህገ-ወጥ ነጋዴዎች የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና የቤት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፊይናንስ ፅ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከህገ-ወጥ ነጋዴዎች የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና የቤት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (TIN) ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. ከባንከ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የእያንዳንዱን እቃ ዋጋ በዝርዝር እና በጥቅል መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ የእያንዳንዱ ዝርዝር የእቃ ዋጋ ተደምሮ ከፍተኛ ዋጋ ያስገባ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ሞልተው ኦሪጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ድርጅቱን የሚገልጽ ከብ ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ሳሪስ ኢካፍኮ 100 ሜትር ገባ ብሎ የወረዳ 10 አስተዳደር ህንፃ ፋ/ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 ስልከ ቁጥር 011-8-88-32-26

 

የንፋስ  ስልክ  ላፍቶ  ክፍለ  ከተማ  ወረዳ  10  ፊይናንስ  ፅ/ቤት

Save Tender