አሙግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተለምዶ አሜሪካን ገቢ የሚገኝ ሲሆን የ2016ዓ/ም (2024) የተሰራበት ገቢና ወጪ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ በሙያው ልምድ ያላቸውን ለውድድር መጋበዝ ይፈልጋል፡፡
አሙግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
አሙግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተለምዶ አሜሪካን ገቢ የሚገኝ ሲሆን የ2016ዓ/ም (2024) የተሰራበት ገቢና ወጪ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ በሙያው ልምድ ያላቸውን ለውድድር መጋበዝ ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት፦
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
- የብቃት ማረጋገጫ ያለው፣ በሙያው ከአምስት ዓመት በላይ በኦዲት ሙያ ልምድ ያለው እና ስለ ልምዱ መልካም አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል፡፡
- የንግድ ስራ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ለመጫረት ፍላጎት ያላቸው ኦዲት የሚያደርጉበትን ዋጋ በአካል ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን 1 ኦሪጅናል እና 1 ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት-10፡00 ሰዓት ድረስ ገቢ ማድረግ ይችላሉ ::ይህ ጨረታ በወጣበት በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911117537/0911601449 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አሙግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
