Tender Detail

Tender Details

  • Company Sele Enat Charitable Organization (የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት)
  • Address ሳር ቤት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሁሌ ቡና ፊት ፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913740885
  • Websitehttps://www.seleenatmahiber.org
  • Deadline29 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኢ.አ ከ2024-2026 ለቀጣይ (ሶስት በጀት ዓመት) ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

Sele Enat Charitable Organization (የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት)


የኦዲት  (የሂሳብ ሰነድ ምርመራ) አገልግሎት ሥራ

የጨረታ ማስታወቂያ

የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኢ.አ ከ2024-2026 ለቀጣይ (ሶስት በጀት ዓመት) ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይቻላል፡፡

    1. የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል የአዲተርነት የሙያ ፈቃድ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ያለው::
    2. የዘመኑን ግብር ከፍሎ የሙያ ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ ፣
    3. ተጫራቾች ወቅታዊ ብቃታቸውንና ሙያዊ ስነ-ምግባራቸውን በተመለከተ ከፈቃድ ሰጪው አካል ከዋናው ኦዲት መ/ቤት ወይም ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
    4. የሒሳብ ምርመራው /አዲቱ/ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ሳር ቤት አካባቢ በሚገኘው ቅጥር ግቢ መሆኑን አውቀው የሚሳተፉ ፣
    5. የሂሳብ ሪፖርቱ የሚዘጋጀው ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አገልሎት አለም አቀፍ የፐብሊከ ሴከተርን በ(IPSAS) መሰረት የሚሰራ
    6. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ሳር ቤት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሁሌ ቡና ፊት ፊት በመቅረብ ለ2024 እስከ 22 ለሚደርሱ የሂሳብ አቃፊ ሰነዶች ለመመርመር የዋጋ መወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር ይቻላል፡፡

    ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0913740885/0975934343

 

የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

Save Tender