የኢትዮጵያ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ማህበር አገር በቀል የሙያ ማህበር ዓመታዊ ኦዲት እንዲሰራለት የተመሰከረላቸው ኦዲተሮችን የሚመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ አወዳድሮ ለማህበራት ምዝገባና ፈቃድ ኤጀንሲ ለመላክ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ማህበር አገር በቀል የሙያ ማህበር ዓመታዊ ኦዲት እንዲሰራለት የተመሰከረላቸው ኦዲተሮችን የሚመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ አወዳድሮ ለማህበራት ምዝገባና ፈቃድ ኤጀንሲ ለመላክ ይፈልጋል።
ሀ. የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫና AABE ፈቃድ ያለው
ለ. የንግድ ፈቃድ ያለው
ሐ. የዘመኑን ግብር ለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ
መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
ሠ. ቻርተርድ ሰርቲፋይድ ኦዲተር የሆነ
ረ. ከፌደራል ወይም ክልል ኦዲተር መስሪያቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 የስራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን yaredtseg@yahoo.com ወይም ስልክ ቁጥር 0976 16 05 75 በመደወል የኦዲት አገልግሎት ክፍያችሁን በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል።
የኢትዮጵያ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ማህበር
