Tender Detail

Tender Details

  • Company የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ሾላ ገበያ ከመስጊዱ ጀርባ መከር የእግዚአብሔር በቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 95 50 24
  • Website
  • Deadline26 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፓርት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፓርት አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የሙያ ማረጋገጫ እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NO) እና በሙያው ቢያንስ 3 አመት ልምድ ያለው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈለ ተመራጮች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ቴክኒክ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሾላ ገበያ ከመስጊዱ ጀርባ መከር የእግዚአብሔር በቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሮአችን እንድታቀርቡ ስንል እናሳውቃለን።

ስልክ ቁጥር 0912 95 50 24 / 0902 02 33 34

 

የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Save Tender