Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0472220490
  • Website
  • Deadline30 Nov 2024, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን የሚቆይ የእንስሳት መደሀኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ  ለሁለተኛ

ጊዜ  የወጣ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር 4

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን የሚቆይ የእንስሳት መደሀኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት

  • ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ
  • ተጫራቾች የቲን ቁጥር ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አሥር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
  • ተጫራቾች ከጨረታ ሠነዱ ጋር የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከመጫረቻ ሠነድ ጋር በአንድ እናት ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች CPO በጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሥም በማሰራት ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ተጫራቾች ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ ከላይ የተገለጹትን መረጃዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
  • ጨረታው ለ15/ ለአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ውሎ በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን ታሽጎ 4:30 ሲሆን ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
  • አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5 /አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ ውል የመግባት ግዴታ አለበት፡፡
  • ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆን በሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት ይሆናል::
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0472220490/055 ይደውሉ

 

በደቡብ  ምዕራብ  ኢትዮጲያ  ህዝቦች  ክልላዊ  መንግሥት  በከፋ  ዞን  የጊምቦ  ወረዳ  ግብርና  ጽ/ቤት

 

Save Tender