Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐረሪ ሕ/ከ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921654280
  • Website
  • Deadline29 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Maintenance And Repair

በሐረሪ ሕ/ከ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 ዓም የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሐረሪ ሕ/ከ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት


ግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

     የግዢው  መለያ  ቁጥር - ድሬ/ወ/መስ/001/17

በሐረሪ ሕ/ከ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 ዓም የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ በሐረሪ ህ/መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ብር 400 (አራት መቶ ብር) መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በካሽ ወይም CPO ብር 10,000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ አርጅናል እንዲሁም ኮፒውን በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰአት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተዘጋው ቀን በ4፡30 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ 0921654280 / 0963834693 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሐረሪ/ብ/ክ/መንግሥት የድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

Save Tender