Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-50-04
  • Websitehttps://combanketh.et/
  • Deadline06 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አይነት እና ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

 

1

 

ጉታ ሂርጶ

 

አርሲ ነጌሌ

ኮምባይነር ጆን ዲር የሞዴል ቁጥር C120 የሻንሲ ቁጥር 1Ycc120fck የሞተር ቁጥር UG4045L02619 የሰሌዳ ቁጥር ART2424

 

2,804,706

 

2ኛ

 

ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት

 

ማሳሰቢያ ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያው ባይፈጸም ግን የሃራጅ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ ከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  4. ውዝፍ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ወጭዎችን አሸናፊው ይከፍላል።
  5. ጨረታው ተሽከርካሪው በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ በዲስትሪክቱ ጽ/ቤት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  7. ስለ ንብረቱ እና የሽያጭ ሁኔታው ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0911387237/ ወይም 0461103382 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት

Save Tender