ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በህትመት ዘርፎች የተሰማራ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ድርጅቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ 1. ያገለገሉ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪዎች 2. ያገለገለ አንድ አይሱዙ ትሩፐር መኪና ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የተለያዩ ያገለገሉ የህትመት ማሽኖችና ተሽከርካሪ ጨረታ
ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በህትመት ዘርፎች የተሰማራ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ድርጅቱ ሲገለገልባቸው የነበሩ
- ያገለገሉ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪዎች 2. ያገለገለ አንድ አይሱዙ ትሩፐር መኪና ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች የህትመት ማሽኖቹንና ተሽከርካሪውን ድርጅቱ በሚገኝበት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤ.ቁ 1200 ከወሰን መንገድ ወደ ሲኤምሲ ሚካኤል መሄጃ አያት ሪልስቴት ፊትለፊት በሚገኘው ቅጥር ግቢ በግንባር በመቅረብ ከህዳር 10 ቀን 2017ዓ.ም እስከ ህዳር 14 ቀን 2017ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መመልከት የሚችሉ መሆኑን እና ለእያንዳንዱ የሚገዙበትን ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫትን) አካተው ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ጨረታው በዛኑ ቀን ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራች ለሚያስገባው የጠቅላላ ዋጋ 10% CPO በቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ስም ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ላይ ላሸነፉት ተሽከርካሪም ሆነ ማሽነሪ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች እንዲሁም ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ታክስ በጨረታ አሸናፊዎች በኩል የሚከፈል ይሆናል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ በተገለጸበት በ5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ፈጽሞ ያሸነፈበትን ንብረት በ5 የስራ ቀናት ማንሳት አለበት፡፡ ሆኖም ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን በተባለው ቀን ካላነሳም ሆነ በተባለው ቀን ክፍያ ካልፈጸመ ያስያዘው CPO ለድርጅቱ ገቢ እንደሚሆን እንገልጻለን፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ቱሱ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ስልክ :- 09 11 10 19 49
09 11 20 43 01
ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
