Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ
  • Address ሳር ቤት ከጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0926756518
  • Website
  • Deadline20 Nov 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Energy, Power And Electricity

የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2016 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ/የግዥ መለያ ቁጥር OCRA/NCB/G/01/2017

የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2016 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚትፈልጉ

ተጫራቾች፡-

ሀ.

 

በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ወይም ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር/ቢሮ የተሰጣቸው የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

ለ.

የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ሐ.

በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

መ.

በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ከኤጄንሲው ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡

ሠ.

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጥቅል/የሎት/ ዝርዝር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተቀመጡ የብር መጠን በባንከ ከፍያ ማዘዣ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

ረ.

ተጫራቾች ለሁሉም የግዥ ዓይነት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው

ሰ

ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በኤጀንሲው ግዢ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ሸ.

ጨረታው በ11/03/2017 ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በያዝነው ዕለት ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል ፡፡

ቀ.

ኤጄንሲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ አድራሻ የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ሳር ቤት ከጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ስልክ ቁጥር 0926756518/0923049806

Lot No.

Item No.

Description

Unit of Measurement

Quantity

 

 

1

1.1

Biometric Table

PCS

1100

1.2

Power Bank

PCS

1900

1.3

Server

PCS

1

 

 

የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ

 

Save Tender