Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0471350229
  • Website
  • Deadline12 Nov 2024, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቪስ የሚሆን አይሱዙ፣ደብል ጋቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቪስ የሚሆን አይሱዙ፣ደብል ጋቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዝርዝር መሠረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል ፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከተከፈለበት አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም አገልግሎት ስራ ፍቃድ ያለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የንግድ ምዘና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል :
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ተለያይቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አቅ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ማግኘት ይችላሉ ፡፡
  4. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና CPO (ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 6፡30 ድረስ ብቻ ይሆናል ፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡30 ድረስ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0471350229 ወይም 017906864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ

 

የደቡብ  ምዕራብ  ኢትዮጵያ  ህዝቦች  ክልል  መንግስት  መንገዶች  ባለስልጣን  የሚዛን ዲስትሪክት  ጽ/ቤት

Save Tender