በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሱፋ/11/2017
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
ዝርዝር |
ብዛት |
|
1 |
ሎት-1 |
Single Cabin Pick up |
1 unit |
|
2 |
ሎት-2 |
Double Cabin Pick up |
2 unit |
|
3 |
ሎት-3 |
Mini Bus 15 seat |
2 unit |
|
4 |
ሎት-4 |
Midi Bus 30 seats |
2 unit |
|
5 |
ሎት-5 |
Electrified Hybrid SUV Vehicle |
2 unit |
|
6 |
ሎት-6 |
Station Wagon minimum 300HP 7 seat |
1 unit |
|
7 |
ሎት-7 |
Express bus 61 seat |
1 unit |
ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2016/17 ዓ.ም)፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና በታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2 % በሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ ዓይነት በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement factory) ስም የተዘጋጀ በባንከ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዢ መምሪያ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ 0114420216
ፋክስ 0114420688
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
