Tender Detail

Tender Details

  • Company Fri-EL Ethiopia Farming and Processing PLC (ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር)
  • Address Kirkos sub-city, Woreda 2, Gabon Street Meskel Flower behind Arsho Medical Center, Addis Ababa, Phone: 09 42 416 244
  • Websitehttps://www.fri-el-ethiopia.com/
  • Deadline08 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሦስት (3) የደረቅ ጭነት ተጎታች ተሳቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fri-EL Ethiopia Farming and Processing PLC (ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር)


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሦስት (3) የደረቅ ጭነት ተጎታች ተሳቢዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተሰራበት ሃገር

ሞዴል

የተሰራበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

የመጫን አቅም

ርዝመት

 

ስፋት

 

ጀርመን

SCHWARZ MULLER LH/R6053/AO

2007

 

ET-03-29260

285 ኩንታል

 

13.9 ሜትር

 

2.55 ሜትር

ጀርመን

SCHMITZ CARGOBULL LH/R6053/AO

2006

 

ET-03-29277

285 ኩንታል

 

13.9 ሜትር

 

2.55 ሜትር

ጀርመን

SCHMITZ CARGOBULL LH/R6053/AO

2007

 

ET-03-29278

285 ኩንታል

 

13.9 ሜትር

 

2.55 ሜትር

ስለሆነም የደረቅ ጭነት ተጎታች መኪኖችን ለመግዛት ፍላጎት ያለው ሁሉ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 የሥራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ማቅረብ ይኖርበታል። የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የሚገዙበትን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ 10% በሲፒኦ ማያያዝ አለባቸው።

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ የባለቤትነት የምስክር ወረቀት ማስተላለፍን ጨምሮ የሚመለከቱ ጨምሮ ሁሉንም ወጪዎች በሙሉ ይሸፍናል።

ለዝርዝር መረጃ እና ጥቆማ አመኑ ዋቅጅራ ስ.ቁ 09 42 416 244 / 09 17 843 057

አድራሻ፡ ቃሊቲ ቁስቋም አውቶብስ ዴፖ ተጎታች ተሳቢዎች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር በመደወል ጉብኝት ማድረግ ይችላሉ።

ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

Save Tender