አክሲዮን ማህበራችን ኮንትኔንታል ትራንስፓርትና ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓመት ሂሳብን ኦዲት ለማስደረግ ሕጋዊ ፍቀድ ያላቸውንና ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮችን በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
ኮንትኔንታል ትራንስፓርትና ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አክሲዮን ማህበራችን ኮንትኔንታል ትራንስፓርትና ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓመት ሂሳብን ኦዲት ለማስደረግ ሕጋዊ ፍቀድ ያላቸውንና ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮችን በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
-
- በዘርፉ ሰርቲፋይድ የሆነ
- የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የስራ ልምድ (የድርጅቱ ፕሮፋይል) ማቅረብ የሚችል
ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት በሚገኘው ተልካም ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ስልክ ቁጥር 011 4 71 70 42
