በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪው ፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ ካርቦን ዳይ ኦክሳይድ፣ አሲቲሊን እና ኦክስጂን ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት ዓመት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ ግልፅ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪው ፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ ካርቦን ዳይ ኦክሳይድ፣ አሲቲሊን እና ኦክስጂን ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት ዓመት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ተጋብዟችኋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin no) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስም ብር
|
ተ.ቁ |
የሎት አይነት |
የአቃው አይነት
|
ብዛት (በቀን)
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
መግለጫ
|
|
1 |
1 |
ካርቦን ዳይ ኦክሳይድ (CO2)
|
2,600 ኪ.ግ
|
3,900.00
|
|
|
2 |
2 |
አሲቲሊን (Acetylene with aceton)
|
5,405 ኪ.ግ
|
135,125.00
|
|
|
3 |
3 |
አክስጂን (Oxygen )
|
5,223 በሜትር ኪውብ
|
5,223.00
|
|
- በብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ (CPO)፣ ቼh ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከሰነድ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትከከል መሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መፃፍ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢከፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 700.00 (ሰባት መቶ ብር ከ00/100) በመክፈል ሙሉ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ኦሪጅናል ሰነዳቸውን በአንድ ኤንቨሎፕ እንዲሁም የቴክኒክና የፋይናንስ ቅጅ ሰነዳቸውን በአንድ ኤንቨሎፕ ሁለቱን ኤንቨሎፖች በድምሩ በአንድ /01/ በሌላ ትልቅ እናት ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡ በዚሁ ዕለትም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3ኛ ፎቅ ላይ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
- ጨረታው የሚፀናበት ጊዜ 60 (ስልሳ) ተከታታይ ቀናት ስለሆነ ተጫራቾችም ይህንኑ አውቀው ስለመቀበላቸው በሰነዳቸው ላይ ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
- ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም፡፡ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ለቡ መብራት ኃይል ከጀነራል መርከንታይል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡- +251-9-12-45-05-66/ +251-9-10- 16-27-33/ +251-9-21-89-95-55 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
