Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)
  • Address ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0115539983
  • Websitehttps://ekhcdc.org/
  • Deadline22 Oct 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን (Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission)


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የተመ.ዓመተ ምህረት

1

ቶዮታ ላንድክሩዘር ፒክ አፕ

በቁጥር

1

2003 G.C

2

ሚትስቡሽ ደብል ጋቢና

በቁጥር

1

2007 G.C

 

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋነ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ ።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላለ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (EKHC DC) በሚል አሰርተው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፤ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ሲፒኦ ወዲያው ተመላሽ ይደረጋል።
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክቁጥር፡- 0115539983/0911079926/

አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን

Save Tender