Tender Detail

Tender Details

  • Company Mega printing plc (ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር )
  • Address ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106, Phone: 251913729631
  • Website
  • Deadline01 Nov 2024, 1:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cloth And Shoes

ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር ለኩባንያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Mega printing plc (ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር )


የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር 21/1/2017

 

ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር ለኩባንያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

  • የወንድ እና የሴት ሙሉ ልብስ በቴትሮን 6000 /ስድስት ሺ/ ጨርቅ፤ ሸሚዝ
  • ካኪ ቱታ፤ካኪ ጋውን፤ነጭ ጋውን ቴትሮን፤ቴትሮን ጋውን፤ ካኪ ጋውን ቀይ ቡኒ፤ የዝናብ ልብስ፤ካፓርት፤
  • ቆዳ ጫማ የሴት፤ ቆዳ ጫማ የወንድ፤ ሴፍቲ ጫማ ለወንድ እና ለሴት ፤ ጉርድ ቡቱስ ጫማ ወንድ፤ ቦቲ ጫማ

 

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ            ቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) በ Mega Printing plc. ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ለዘመኑ ታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፤

 

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሠዓት፦ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡00

የጨረታው መከፈቻ ቀን እና ሠዓት፦ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡30

ተጨማሪ ማብራሪያ:- በስልክ ቁጥር 0911654742 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ: ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106

 

ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር

Save Tender