የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
የንብረቱ አይነት እና ዝርዝር መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ደረጃ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
በይሳ ከድር |
በሪሳ |
ትራክተር 1 የሰሌዳ ቁጥር አሮ-2015፤ የሻንሲ ቁጥር 5090EAK0043536 |
1,469,412 |
2ኛ |
ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከ4-6 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት ) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያው ባይፈጸም ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም (CPO) አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ ከፊል ብድር ሲያመቻች ይችላል፡፡
- ውዝፍ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ወጭዎችን አሸናፊው ይከፍላል።
- ጨረታው ተሽከርካሪው በሚገኝበት ሻሽመኔ ከተማ በዲስትሪከቱ ጽ/ቤት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል ፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ሰለ ንብረቱ እና የሽያጭ ሁኔታው ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 091 138 7237/ ወይም 046 110 3382 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
