Tender Detail

Tender Details

  • Company አመን የበጎ አድራጎት ማህበር
  • Address ጨርቆስ የገበያ ማዕከል ቁጥር 62 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911223526
  • Website
  • Deadline05 Nov 2024, 3:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አመን የበጎ አድራጎት ማህበር የ2016 ዓ.ም የ 2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልፅ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ።

አመን የበጎ አድራጎት ማህበር


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

አመን የበጎ አድራጎት ማህበር የ2016 ዓ.ም የ 2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልፅ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ።

ስለሆነም በዘርፉ ያላችሁ ኦዲተሮች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  3. የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆነ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፓስታ ላይ ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው ።
  6. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲገለፅ የሚፈለገውን አገልግሎት ወዲያውኑ ያቀርባል ።
  7. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. የጨረታ ሰነዱን ቂ/ክ/ከተማ በሚገኘው ጨርቆስ የገበያ ማዕከል ቁጥር 62 ማግኘት ይችላሉ ።  

ለበለጠ ማብራሪያ ፡- በ 0911223526 / 0911973730 ይደውሉ ።

አመን የበጎ አድራጎት ማህበር

 

Save Tender