Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-50-04
  • Websitehttps://combanketh.et/
  • Deadline15 Oct 2024, 5:25 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሥራ አገልግሎት ላይ የሚዉል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማለትም(ዴስክ ቶፕ ኮምፒዉተር፣ ላፕ ቶፕ እና ሞባይል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)


የግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሥራ አገልግሎት ላይ የሚዉል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማለትም (ዴስክ ቶፕ ኮምፒዉተር፣ ላፕ ቶፕ እና ሞባይል) በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች፦

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የሚችል
  4. ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸዉን (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራጮች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መዉሰድ ይቻላሉ።
  6. ማንኛዉም ተጫራጭ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) 170,000 (አንድ መቶ ሰባ ሺህ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል።
  7. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ ማክሰኞ ጥቅምት 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  8. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  9. ተጫራቾች ከመጫረታ ሰነዳቸዉ ጋር ናሙና ማስገባት አለባቸዉ።
  10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለያይተዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር19-07 ነዉ።

ለበለጠ ማብራሪያ - ስልክ ቁጥር፤- 09 06 570 000

Save Tender