የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ እና የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በ2017 በጀትአመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የግዥ/መ/ቁ
|
የእቃው አይነት መግለጫ |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
ብዛት
|
|
|
1 |
PPPDS03/17 |
የውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች ግዥ |
60,000.00
|
6 አይነት እቃዎች ብዛታቸው 18 ሲሆን ኬብል በሜትር 500 ነው |
|
|
የክልሉ ተቋማት መሰረታዊ ቁሳቁስ ግዥ |
|||||
|
2 |
PPPDSO4/17 |
የፈርኒቸር ግዥ |
100,000.00 |
1826 |
|
|
3 |
PPPDSO5/17 |
የኤሌክትሮኒክስ ግዥ |
100,000.00 |
555 |
|
|
|
|
|
|
|
|
የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራውጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ6o ቀናት ይሆናል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ፣በጥሬ ገንዘብ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፍልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዢ ፋይናንስና ንብረት ስራ ክፍል ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ/ በመከፈል መግዛትይችላሉ፡፡
5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡-
5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5.2. የጨረታው ዓይነት ሶስቱም የጨረታ ሰነዶች ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡-
6.1. የጨረታ ሰነዱ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን
የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/003/2017 በ04/02/2017 ከጠዋቱ በ4፡15 ተዘግቶ በ4:30
የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/004/2017 በ06/02/2017 ከጠዋቱ በ4፡15 ተዘግቶ በ4:30 እና የግዥ መለያ ቁጥር
PPPDSO/005/2017 በ11/02/2017 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ በ4:30ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
8. የመሰረዝ መብት፡ መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. የመ/ቤትአድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባክዎን 025 666 0169 ወይም 025 659 0017 /091 509 9803 ይደውሉ።
10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ: የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስትግዥ ናንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ.ቤት ከአራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ይማጅ ህንፃ 4ኛ ወለል ላይ ነው
ስልክ 025 666 0169/ 025 659 0017/09 15 099 803 https://WWW.facebook.com/hppdso website http//hppdso.gov.et Telegram https:t.me//hppds2
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት
ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
