በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር RE/EEP/PP/NCB/04/2016
Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ለውኃ አቅርቦት ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያJሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደስ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ አለባቸው
- ተጫራቾች ማስታውቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ግቢ፣ ኮተቤ ብረት ኢንጅነሪንግ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤት፣ በፕሮጀክት ግዥ ቢሮ አንደኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 500.00/ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ሥራዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሽገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር RE/EEP/PP/NCE/04/2016 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ግዥ መወዳደር ይችላሉ።
|
ለኮተቤ ግቢ ውኃ አቅርቦት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
Supply & Installation of Electromechanical Works & Transmission Pipe Lines for EEP Head Quarte |
ብር 120,000 |
የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ/ም በቀኑ በ8፡00 ሰዓት |
የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት |
- ገዥ የተሻለ ዜዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5-58-07-81 መደወል ችይላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
