Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jan 2024, 1:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር (Ethiopian Youth Entrepreneurs’ Association –EYEA) በአዲስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት በመዝገበ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ሕጋዊ እውቅና ያገኘ ለትርፍ ያልተkkመ ድርጅት ሲሆን የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፓርት በወጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም፡

  • ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
  • የሙያ በቃትና በሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት መመዝገቡን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2016 በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣
  • ለኦዲት ስራ በቂ የስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው፣
  • የታክስ መለያ ቁጥር/ቲን/እና የቫት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን ሠርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ
  • የሚገልፅ ፕሮፓዛል በማያያዝ በስም በታሽገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በትች በተጠቀሰው አድራሻ ማምልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  • አድራሻ፤ ድንቅ ሥራ ኮምፕሌክስ 4ኛ ፎቅ D-066 አራት ኪሎ አዲስ አበባ
  • ስልክ ቁጥር፡ +251 922 024 197/ +251 977 061 167

የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቾች ማህበር

Save Tender