Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jan 2024, 1:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ


ብራይት ስታር ሪሊፋ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የ2023 ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለምንፈልግ ተገቢውን ፈቃድ ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅቱ አድራሻ በመላክ ወይም በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን።

አድራሻ፦ ፒያሳ ጊዮርጊስ ወደ ሃገር ፍቅር መውረጃ ከፓሊስ ጋራዥ ፊት ለፊት ያለው ጊቢ

ፓ.ሳ.ቁ 30759 ስልክ ቁጥር፡ 0911-00-03-49 0911-47-82-99 0929-91-75-73 0913-04-35-80

ብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ

ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን

Save Tender