Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Jan 2024, 12:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የጨረታ ማስታወቂያ


የኢትዮጲያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

የጨረታ ማስከበሪያ

1

አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የአውሮፕላን ምንጣፎች

በኪሎ

50,000.00

2

አገልግሎት ላይ የዋለ ኮምፒውተሮች

(System Unit)

በኪሎ

50,000.00

3

አገልግሎት ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ሞኒተሮች(Monitors)

በቁጥር

50,000.00

4

አገልግሎት ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ኪይቦርድ(Keyboards)

በቁጥር

30,000.00

5

አገልግሎት ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ዩፒኤስ ከነባትሪው(UPS)

በቁጥር

50,000.00

6

አገልግሎት ላይ የዋሉ የኮምፒውተር ማውዝ (Mouse)

በቁጥር

30,000.00

7

አገልግሎት ላይ የዋሉ የሰነድ ቦርሳዎች (Briefcase)

በቁጥር

60,000.00

8

አገልግሎት ላይ የዋሉ የመኪና ፍላፕ እና ከመነዳሪ

በኪሎ

50,000.00

9

አገልግሎት ላይ የዋሉ ፈርኒቸሮች

በኪሎ

50,000.00

10

አገልግሎት ላይ የዋለ የመቀመጫአ ስፓንጆች (Aircraft seat Cushion)

በቁጥር

30,000.00

11

አግልግሎት ላይ የዋሉ የመቀመጫ ልብሶች

በቁጥር

30,000.00

12

አገልግሎት ላይ የዋሉ የሚኒባር ሳጥኖች

በቁጥር

50,000.00

13

አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ ዓይነት ኬብሎች

በኪሎ

50,000.00

14

አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ ዓይነት ኪብሎች

በኪሎ

50,000.00

15

የተቆራረጠ የአውሮፕላን አካል

በኪሎ

100,000.00

16

አገልግሎት ላይ ያልዋሉ የተላያዩ

የተሽከርካሪ ጎማዎች

በቁጥር

50,000.00

 

ማሳሰቢያ

ሀ) ተጫራአቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 ለኢትዮጲያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር WIMNA/C&SA T002/2016 በሚል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ለ) በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተ.እ.ታ (VAT) የማይጨምር ሲሆን አሸናፊዎች ተ.እ.ታ (VAT) የመክፈል ግዴታ አለባቸው።

ሐ) ተጭራቾች የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኦሪጅናል (Deposit slip) በመያዝ የጨረታ ሠነዱን ጥር 20 እና 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት ከ07፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው ያኢትዮጲያ አየር መንገድ ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት በግቢያ በር ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

መ) ተጫራቾች የዕቃዎቹንና ናሙና ጥር 24/2016 ዓ/ም በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በቡልቡላ በር ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት ከ08፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት መመልከት ይችላሉ።

ሠ) ከተራ ቁጥር 2-6 ለተገለጹት የዕቃ ዓይነቶች ለሚጫረቱ ተጫራቾች በአዋጅ ቁጥር 1090/2010 እንዲሁም በደንብ ቁጥር 425/2010 መሰረት ከሚመለከተው የኢፌዲሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አካባቢን በማይበክል መንገድ የሚጠቀሙ መሆኑን የሚገልፅ ሰርተፊኬት እና የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ረ) ጨረው የሚከፈተው የጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 27/2016 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጲያ አየር መንገድ ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይሆናል። ተጫራቾች በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት እስከ 4፡30 ሰዓት ሠነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት የተጠቀሰውን ማስያዥያ (bid bond) አብሮ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

ሰ) በትክክል የማይነበብ፣ ያልታሽገ ፓስታ እንዲሁም ስርዝር ድልዝ ያለው ሠነድ ተቀበአይነት አይኖሮረውም። በተጨማሪም የጨረታ ማስያዣ (CPO) የሚያስገቡት ሠነድ ውስጥ ካልተካተተ ሠነዱ ውድቅ ይደረጋል።

ሺ) ከተራ ቁጥር 9 እስከ 16 ላይ የተገለጹት ዕቃዎች ጨረታ የምናከናውነው ለአንድ ጊዜ ብቻ ይሆናል።

ቀ) ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ ሊገዙ በሚመጡበት ጊዜ ሊያJሉ የሚገባቸው መስፈርቶ፡

  1. የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (2016 ዓ/ም) (ለተዘረዘሩ ሁሉም የዕቃ ዓይነቶ)።
  2. ማንነታቸውን የሚግልፅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፓስፓርት ወይንም የታደስ መንጃፈቃድ ማምጣት ይኖርባቸዋል። (ለተዘረዘሩት ሁሉም የዕቃ ዓይኒቶች)።

የተጠቀሱት መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን የጨረታ ሠነድ በሚገዙበት ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ይህን ለማያJላ ማንኛውም ተጫራች ሠነድ የማንሽጥ መሆናችንን እንገልጻለን።

በ) ማንኛውም አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚያነሳበት ጊዘ ዕቃዎቹን መምረጥ አይቻልም።

ተ) አሸናፊ ከተለየ በኃል በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪአይ (bid bond) በሚቀጥሉት 2 የሥራ ቀናት ተመላሽ ይሆናል።

ቸ) ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 8 ድረስ በድርጅቱ የውስጥ አሠራ መሠረት የሽያጭ ውል የሚደረግባቸው ሲሆን ድርጅቱ ዕቃዎቹ በሚጠራቀሙበት ጊዜ ሲጠሩ በ3 ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው።

ኅ) የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ሰርተፊኬት እና የታደሰ ፈቃድ ለሚያስፈልጋቸው የዕቃ ዓይኒቶች ማስረጃው ሠነዱ በሚገባበት ጊዜ ኮፒውን ማያያዝ ይኖርባቸዋል። ይሁን እንጂ ይህ ባልተJላበት ሁኔታ ያቀረቡት ሠነድ ውድቅ ይደረጋል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ እና ሰንድ ለመግዛት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ።

ሥልክ ቁጥሮች +251-115-17-88-24

                 +251-115-17-87-81

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE