Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Dec 2023, 2:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


በአማራ ብሔዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽቤት ለባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማ ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና ለUIDP አገልግሎት የሚውል ሎት 1።ጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 ኢሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ሎት 3 ቆሚ የቢሮ እቃ ሎት 4 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ እና ጫማ ሎት5 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 6 የመኪና ጎማ እና ሎት7 የUIDP የጽህፈት መሳሪያ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈሮቶች የሚያሞሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቅን ጀምሮ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው 
  2. የግብር መለያ ቁጥር ወይም TIN No ተመዝጋቢ የሆኑ 
  3. ተጫራቾች እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው 
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁ.ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ የሚችል 
  5. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 100 በር በመክፈል ሰነዱን ቢሮ ቁ 6 ከዋና ገ/ያዥ ላይ መግዛት ይችላሉ። ፖስታወን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ናሙና መታየት ያለባቸው የሚገዙ እቃዎችን በጽ/ቤታችን በመቅረብ ማየት ይቻላል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩት ቁጥር ዋጋ ሎት1 12000/ አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ሎት2 5000 አምስት ሺህ ብር/ሎት3 5000/አምስት ሺህ ብር/ ሎት 4 እያንዳንዳቸው 5000 /አምስት ሽህ ብር/ ሎት5 5000/አምስት ሺህ ብር/ ሎት6 5000(አምስት ሺህ ብር/ ሎት7 1000 (አንድ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ ወይም CPO ወይም ቢድ ቦንድ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በባቲ ከተማ ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመሂ1 ገቢ አድርጎ ከዋና ጨረታ ሰነድ ጋር ፓስታ ውስጥ አስገብተው ማቅረብ አለባቸው በእጅ CPO ይዞ መቅረብ አይቻልም 
  8. ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀን ከ11/4/2016 እስከ 25/4/2016 የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ክ2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ከጽ/ቤቱ ገ/ያዥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  9. ይህ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን ላይ ብ26/4/2016 ዓ/ም በ3፡30 ሁሉም ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን ሎት 1 እና ሎት 2 ከጦቱ 4፡00 ሎት 4 ከጦቱ 5፡30 ሎት 5 እና ሎት 6 8፡30 ሎት 7 9፡30 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው ጨረታ ሲከፈት ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታውን ከመክፈትም ሆነ የጨረታውን ሂደድት ለሚወስነው ውሳኔዎች ተገዥ ናቸው 
  10. ጨረታውን መ/ቤቱ በሎት ድምር ወይም በጥቅል ድምር እንደሚያወዳድር ታወቆ በሰነዱ ላይ የተዘሩት እቃዎች ሁሉ ዋጋቸው መሞላት አለባቸው።
  11. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በባቲ ከተማ አስ/ገን/አ/ኢኮ/ለ/ጽ/ቤት በራሳቸው ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው 
  12. በባለሙያ መታየት ያለባቸው እቃዎችን ጽ/ቤቱ በሚያቀርበው በባለሙያ አረጋግጠን የምንረከብ መሆኑን ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው ተገጣጣሚ ለሆኑ እቃዎች አሸናፊው ድርጅት ገጣጥሞ ማስረከብ ይኖርበታል፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች ጨረታውን ለመወዳደር ላወጡት ወጭ መ/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆን አንገልጻለን።
  14. መ/ቤቱ 20% መቀነስ እና መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15. የጨረታ መክፈቻው የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ሲሆን እንገልጻለን 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913400623 መደወል ይችላሉ 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ 

አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት 

Save Tender