የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፍ/ጽ/ቤት 002/2016
በአቃቂ ቃሊት ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሚከተሉትን ግብዓቶች ማለትም፦
- የጽህፈት መሳሪያዎች
- አላቂና ቆሚ የቢሮ ዕቃዎች
- የጽዳት ዕቃዎች
- የደንብ ልብስ
- የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ተጫራቾች ፦
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
- የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሊ
- ከጥቃቅንና አነስተኛ ተቆማት የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።
- በኢትዮጲያ ግብር ህጎች በተደነገገው መሰረት የግብርና የታክስ ግዴታ መወጣቱን የሚያመለክቱ ሰነዶች ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ የጨረታውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልጽ በመሙላትና እያንዳንዱ የገዙትን ሰነድ ላይ ድርጅቱን የሚገልጽ ፊርማ እና ማህተም በመምታት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በተለያየ ፓስታ በማድረግ ሁለቱንም ፓስታዎች በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጫራቾች የማይመለስ ብር 400.00 ብቻ በመክል ዝርዝር ጉዳዩን የያዘ ሰነድ በፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ10ኛቅ ቀን 11፡30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል ካልሆና በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ኤሌክትሮኒክስና ቆሚ ዕቃዎች በፎቶ የተደገፈ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0982003331/0940295891 ደውለው ማናገር ይችላሉ
አድራሻ፦ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በሚወስደው አስፋልት ላይ ቂሊንጦ ማረሚያ ዝቅ ብሎ ከነማ ፋርማሲ አጠገብ ያለው ህንጻ ላይ 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት
