የጨረታ ማስታወቂያ
በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የተለያዩ ግዥ አገልግሎቶችን ማለትም ሎት 1 ለበጋ መስኖ አገልግሎት አፈር ማዳበሪያ ከቀበለያት ወደ ቀበለያት ከአርባ ምንጭ ማዕከል ወደቀበለያት በመኪና የማጎጎዝ አገልግሎት ሎት 2 የተለያዩ የባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ጎማ ግዥ ሎት 3 የተለያዩ ባለሁለት እግር ሞተር በስክሌት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፍልጋል።
በዚሁ መሠረት በጨረታ ውድድር ማቅረብ ያለባቸው የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት የኦንላየን ምዝገባ አውርዶ ፕሪንት በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞው ማቅረብ አለባቸው። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000/ ሃያ ሺ / ለሎት 1 እና 2 ሲሆን ሎት 3 40,000/አርባ ሺህ/ ብር ለየብቻው ማስያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በመቅረብ የማይመለስ 100 በመክፍል መውሰድ ይችላሉ።
ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የጨረታው ውጤት ከተገለጽበት ቀን ጀምሮ የቅሬታ ቀን እንዳበቃ ቀርቦ ከአሰሪ መ/ቤት ጋር ውል በመግባት በገባው ውል መሠረት ከአርባ ምንጭ ወደ ቀበለያትና ከቀበለያት ወደ ቀበሊያ የጫኝና አውራጅ ወጪውን ችሎ ኦጎጉዞ የማስረከብ ግዴታ አለበት። የሞተር ጎማ ጨረታ አሸናፊ ከላይ እንደተጠቀሰው የቅሬታ ጊዜ እንዳበቃ ቀርበው የሚፈለገውን ያህልና በታዘዘው ልክ ውል በመግባት የትራንስፖርትና የጫኝ አውራጅ ወጭውን ችለወ እስከ አ/ምንጭ/ዙ/ወ/ፍይናንስ/ጽ/ቤት ድረስ አምጥተው ለማስከበር ፈቃደኛ የሆኑ የጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ያለስርዝና ያለድልዝ በጥንቃቄ በመሙላት በሁሉም ሰነድ ላይ በመፈረም እና ማህተም በማድረግ ስልክ በመጻፍ ስልካቸውና ስማቸውን በጥንቃቄ በሚነበብ በግልጽ በመጻፍ በፓስታ ውስጥ በማሸግ ፓስታው ላይ ማህተምና ስም ስልክ በመጻፍ በዕለቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቅን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን በ5፡00 ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ሂደቱ ይከናወናል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ስልክ 046-181-40-91
በደቡብ ኢትዩጲያ ክልላዊ መንግስት ጋሞ ዞን አ/ም
ዙ/ወ ፋይናንስ ጽ/ቤት
