የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ 14/2016
የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድቡብ ምዕራብ ሪጀን የተለያዩ ያገለገሉ ነበረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች (ድርጅት ወይም ግለሰብ) ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በሞሞላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
| ሎት ቁጥር | የዕቃው ዓይነት | የሚገኝበት ቦታ | መለኪያ | ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታው መዝጊያ ቀን | የጨረታው መክፈቻ ቀን |
| ሎት-1 | የተቃጠለ ዘይት |
ደቡብ ምዕራብ ዕቃ ግምጃ ቤት |
በቁጥር | 10,000 | 3,000.00 | ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 | ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 |
| ሎት-2 | የጥራትደረጃ ያላሞሎ ነዳጅ | በሌትር | 18,000 | 10,000.00 | |||
| ሎት-3 | የዘይት በርሜል | በሌትር | 83 | 2,000.00 | |||
| ሎት-4 | የመኪና ጎማ | በቁጥር | 130 | 1,000.00 | |||
| ሎት-5 | የመኪና ባትሪ | በቁጥር | 30 | 1,000.00 |
- ማንኝውም በዘርፉ የተሰማሩ፣ የዘመኑን ግብር የከፈል መሆኑን የሚግልጽ ማስረጃ የሚቀርብ፣ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለው ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆነና ፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድር ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገብ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ ያያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Account No,1000254208055) የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከሎት 1- 5 በተዘረዘርው መሰረት ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደቡቡ ምዕብ ሪጅን ቦንጋ ከተማ መምህራን ኮሌጅ አጠገብ ካቶሊክ ህንጻ ላይ በሚገኘው ቢሮ 2ኛ ፎቅ በመምጣት የሚውገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ መውስድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ፤ ከሰዓት በኃላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 047-331-19-03/0912-68-24-07 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
