በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡ሲ/መ/ባ/028/2016
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከን ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሞሉ ተጫራቾቸነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
| ተ ቁ | የፕሮጀክቱ ስም | በክልሉ መንገዱ የሚገኝበት ወረዳ | የመንገዱ ርዝመት በኪ/ሜ |
| 1 | መጆ ግርጃ | አሮሬ ሆኮ | 8 |
| 2 | አባዬ ወተራ ጋንዶ ጉጉማ | ወ/ገነት ማልጋ | 6 |
በዚሁ መሠረት
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች የማከራየት ፍቃድ ያላቸው ወይም በጠቅላላ ሥራ ተቆራጭነት ከደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው ሆነው
- ግልባጭ መኪና እስክን ሎደር የስሪት ዘመን እ.አ.አ 2010 እና ከዚያ በላይ ሆኖ፣ የተሽከሪካሪ የመጫን አቅም=14m3 የሆነ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- አዲስ ስራ ፈቃድ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ከአንድ ፕሮጀክት በላይ እንዲሁም ሥራ ልምድ ያላቸው ተጫራቾች ደግሞ ከሁለት ፕሮጅክቶች በላይ መወዳደር አይችሉም።
- ከሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ውለታ ገብቶ በአፈጻጸም ችግር ምክያት ማስጠንቅቂያ ተሰቶት ስራውን ያላጠናቀቀና ውሉ የተቆረጠ የግልባጭ መኪና አከራይ ደርጅት የጨረታ ሰነዱ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራአምስት) ተከታታይ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮቁ ጥር 5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰር ዋስትና(Unconditional Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 1% ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በተገለጸው መሠረት ይሆናል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ180 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
- የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ /Bid Secuirty/ ፣ ፋይናሻል አንድ ዋና(ኦርጅናል) እና ሁልት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክንካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፖ ሰነዶች በተላያየ ፓስታ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ተካተው እና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጦዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በግዥ ፋይናንሰና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት ክፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያ በቴክኒካለ ሠነድ ጋር አብሮ መታሽግ አለበት። ሆኖም የተጠቀሰው ቀን የእረፍት ወይም የህዝብ በዓል ቀን ሆኖ ከዋለ በቀጣይ በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው ተጭራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ከላይ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለስልጣኑ መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል።
ማሳሰብያ፦ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረተ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፦0462-128-446
ሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ሐዋሳ
