Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Dec 2023, 4:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ለአፈር ማዳበሪያ ማጎጎዝ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ


አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን ለ2016/2017 ዓ/ም የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማደባሪያ ኩቡራዩ ከተማ ታጠቅ ኢንዲስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕ/ሽዋ ዞን በዩኒየኑ የሥራ ክልል ሥር ላሉት የህብረት ሥራ ማህበራት ለማጎጎዝ ይፍልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች የምታሞሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተወዳዳሪዎች ማሞላት ያለባቸው መስፈርቶች፦

  1. በ2016 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፎቶ ኮፒ ሆኖ በጀርባው ማህተም ያረፈበት ማቅረብ የሚችሉ፣ 
  2. ለማጎጎዣ ታሪፍን በተመለከተ አንዱን ኩንታል ከሚጫንበት በጋዘን እስከ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበራት ይሚጎዙበት
  3.  
Save Tender